ትኩስ ጽሁፎች

ተለምዷዊውን የፌስቡክዎን አካውንት ገጽታ ወደአዲስ ገጽታ የሚቀይሩባቸው መንገዶች

የጉግል ክሮም ተቀጥላ የሆመውን (Google Chrome extension) ፌስቡክ ፍላት ኤክስቴንሽንን ተጠቅመው የግል የፌስቡክ አካውንት ገፅታዎን እንዴት ወደአዲስ ገፅታ መቀየር እንደሚችሉ እንጠቁምዎታለን። ይህን ለማድረግ የሚከተለውን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ። የፌስቡክ ፍላት ኤክስቴንሽን ፋይዳዎች ማራኪ አዲስ ገፅታ ያለው መሆኑየፊስቡክ ማስታወቂያዎችን በሙሉ ማስወገዱፌስቡክ ከአሮጌው በተሻለ ፈጠን መሆኑ በስተጋራ በኩል የሚገኙ...

የፌስቡክን ነባር ቀለም ወደፈለጉት ቀለም መቀየር የሚችሉባቸው መንገዶች

acebook is a social networking site which empowers people to connect with friends and people around. That’s how Facebook is habitually introduced. However, Facebook is beyond the need of being introduced as almost everyone is on it. A couple of Days ago I was simply Surfing Google Chrome website and I somehow stumbled upon...

በዋትስአፕና በፌስቡክ የሚያደርጉትን የቪዲዮ ግንኙነት ቀርጸው ማስቀረት የሚችሉባችው 5 መንገዶች

et’s have a look at 5 Ways to Record Video Calls on WhatsApp and Facebook that will help you to easily retain those precious memories with you. So have a look at complete guide discussed below to proceed. Video calling is something that makes the two persons or even the groups...

አሁኑኑ ሊቀይሯቸው የሚገቡ 5 የፌስቡክ ሚስጥራዊ ማስትካከያዎች/Settings/

From the past couple of days, the Cambridge Analytica scandal is trending on every social media platform. Because of that, Facebook has come under fire from lots of people, with a lot of people deleting their Facebook account in protest. However, deleting your own Facebook account makes no sense, but if you’re concerned about...

Here is how to know and how to get it back

Hacks to personal social messaging accounts are being the norm of the day. It does matter the device you’re using or the application you’re subscribed too. A telegram hacked account can be just like a normal functioning application but only to realise later. That is when your contacts start texting you how they’re receiving...

ያለኢንተርኔት የሚሰሩ ምርጥ 10 የሙዚቃ ማጫወቻ አንድሮይድ መተግበሪያዎች

ያለምንም ጥርጥር ከዓለም ህዝቦች ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ ሙዚቃ ማዳመጥን ይወዳሉ። ሙዚቃ የህይወት ጣዕም ነው። ሙዚቃ ባይኖር ደግሞ ህይወት አሰልቺ ልትሆን ትችላለች። በአሁኑ ጊዜ በጉግል ፕሌይ ስቶር /Google Play Store/ እና በአይኦኤስ አፕ ስቶሮች /iOS app store/ ላይ ለሚገኙ ስፍር ቁጥር ለሌላቸውና ያለማቋረጥ ሙዚቃዎችን ለሚያሰራጩ መተግበሪያዎች ምስጋና ይድረስ እና የህይወት ማጣፈጫ የሆነውን ሙዚቃን ለማዳመጥ ዘመናዊ ስልኮችን...

ከጂሜል ሌላ አማራጭ ሊሆኑ የሚችሉ ምርጥ10 የኢሜል መገልገያ ድረገጾች

15 Best Free Gmail Alternatives in 2019 As its recent purchase by Verizon and its problems of hacking or data theft do not predict the best position among users. But, what if we have to consider other mail options apart from all these mail services? Don’t worry, as today we will show you the...

ኮምፒዩትርዎን ከዊንዶውስ ወደ ሊኑክስ ሊቀይሩባቸው የሚገቡ 10 ምክኒያቶች

There are lots of advance users that prefer Linux over Windows operating system as there are quite lots of features that are there in Linux that is far better than Windows operating system. Both Windows and Linux are most popular operating systems for your pc. Both these OS are completely differ in their design and...

በአንድሮይድ ስልክዎ ላይ የተደጋገሙ ፋይሎች መኖራቸውን እንዴት ማወቅና ማስወገድ ይችላሉ?

As we all know, duplicate files in Android can consume lots of  memory. Therefore, today we are going to share an easy method that will help you to find and delete all the duplicate files on your Android smartphone. Go through the post to know about it. For Android users, we are here with...

ለኮሌጅ ተማሪዎች አጋዥ የሆኑ ምርጥ 10 የአንድሮይድ መተግበሪያዎች

ቀላል የማይባል ቁጥር ያለው የዓለም ህዝብ ሁሉንም የዕለት ተዕለት ጉዳዮቹን እንደአንድሮይድ ባሉ ዘመናዊ ስልኮች በማከወን ላይ ይገኛል። በቀደሙት ጊዜያት ባለው አመቺናት የተነሳ ለኮሌጅ ተማሪች በአጋዥነት አገልግሎት ይሰጡ የነበሩት ተንቀሳቃሽ ኮምፒዩተሮች ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ ከላቸው ፋይዳና የላቅ ምቾት አንፃር አንድሮይድ ተንቀሳቃሽ ስልኮች የትኛውንም ተግባር ማከናወን እንድንችል እያደረጉን ይገኛል። እናም ለኮሌጅ ተማሪዎች በአጋዥነት ከፍ ያለ ፋይዳ ይሰጣሉ ያልናቸውን...